ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ዕድልን፣ በጉድለት ውስጥ አቅምን ፈልጋ የማግኘት ታሪካዊ ጽናት አላት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
AMN- ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ዕድልን፣ በጉድለት ውስጥ አቅምን፣ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ፈልጋ የማግኘት ታሪካዊ ጽናት አላት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የኢትዮጵያ ማንሠራራት፡ ከዕድል ወደ እመርታ፣ ከእመርታ ወደ ከፍታ በሚል መለዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ የኢትዮጵያን ማንሠራራት የሚያመላክተውን የጳጉሜን 1 የእመርታ ቀን አክብረናል ብለዋል። ኢትዮጵያ ከቆመችበት ከተነሣች እና […] The post ኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ዕድልን፣ በጉድለት ውስጥ አቅምን ፈልጋ የማግኘት ታሪካዊ ጽናት አላት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







